የኡራጓይ መንግሥት ወደ ብሪክስ ባንክ ለመቀላቀል እያጤነ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡራጓይ መንግሥት ወደ ብሪክስ ባንክ ለመቀላቀል እያጤነ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
የኡራጓይ መንግሥት ወደ ብሪክስ ባንክ ለመቀላቀል እያጤነ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

የኡራጓይ መንግሥት ወደ ብሪክስ ባንክ ለመቀላቀል እያጤነ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

የቀድሞው የኡራጓይ መንግሥት የጀመረውን የአዲሱን የልማት ባንክ (የብሪክስ ባንክ) የመቀላቀል እንቅስቃሴ ለማስቀጠል፤ የፓርላማ ፓርቲዎችን አስተያየት ማወቅ አስፈላጊ ነው ሲሉ የኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪዮ ሉቤትኪን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0