ኢትዮጵያ በመጪዎቹ 5 ዓመታት ከእንስሳት የወጪ ንግድ 1.1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዳለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በመጪዎቹ 5 ዓመታት ከእንስሳት የወጪ ንግድ 1
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ 5 ዓመታት ከእንስሳት የወጪ ንግድ 1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በመጪዎቹ 5 ዓመታት ከእንስሳት የወጪ ንግድ 1.1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዳለች

ይህ የተገለፀው የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት የ2017 ዓ.ም የእንስሳት ምርት ወጪ ንግድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ከእንስሳት ምርት ላኪ ባለሀብቶች ጋር ውይይት ባካሄደብት ወቅት ነው፡፡

እቅዱን ለማሳከት፦

🟠 ዘርፉን ማዘመን፣

🟠 ገበያ ተኮረ ማድረግና

🟠 ማነቆዎችን መፍታት እንደሚገባ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አስራት ጤራ (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ በ2017 ዓ.ም ከእንስሳት ምርት ወጪ ንግድ 120 ሚሊየን ዶላር ገቢ እንዳገኘች ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0