የብሩንዲ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ኅብረት የሳህል ቀጣና ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሩንዲ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ኅብረት የሳህል ቀጣና ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ
የብሩንዲ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ኅብረት የሳህል ቀጣና ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

የብሩንዲ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ኅብረት የሳህል ቀጣና ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ

🟠 ኤቫሪስት ንዳይሺሚዬ በሳህል ክልል ያለውን የፀጥታ እና ሰብዓዊ ችግሮች ለመፍታት የከፍተኛ ደረጃ ዲፕሎማሲ ቡድን እንደሚመሩ የአፍሪካ ኅብረት በመግለጫው አስታውቋል።

"ንዳይሺሚዬ በካበተ የፖለቲካ ልምድ እና በጠንካራ ፓን አፍሪካኒዝም እንዲሁም ለክልላዊ ውህደት እና ትብብር ባለቻው ቁርጠኝነት የተመሰከረላቸው" ነው ሲል መግለጫው አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0