የሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ 10 መንደሮችን ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:49 18.07.2025 (የተሻሻለ: 14:54 18.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ 10 መንደሮችን ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ 10 መንደሮችን ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ከዩክሬን ልዩ ዘመቻ ጋር በተያያዘ ከሚኒስቴሩ ሳምንታዊ መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦
🟠 የሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ከፍተኛ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን እና ድሮኖችን በመጠቀም አምስት ኢላማቸውን ያሳኩ ጥቃቶችን ፈፅሟል፣
🟠 ጥቃቶቹ የዩክሬን ግዛት ምልመላ ማዕከላትን እና የመከላከያ ተቋማትን ኢላማ አድርገዋል፣
🟠 የኪዬቭ ጦር በአጠቃላይ 8 ሺህ 495 የሚጠጉ ወታደሮችን አጥቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X