- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

ታላቁ ኔልሰን ማንዴላ ሲታወሱ፦ የኢትዮጵያ ሚና በአፍሪካ የነፃነት ጮራ

ታላቁ ኔልሰን ማንዴላ ሲታወሱ ፦ የኢትዮጵያ ሚና በአፍሪካ የነፃነት ጮራ
ሰብስክራይብ
"ኢትዮጵያ በነጻነት ፋና ወጊነት አፍሪካን ነፃ የማውጣት ትልቅ ሚናን ተጫውታለች። በ1960ዎቹ ለነፃነት የሚደረግ ትግልን ደግፋለች — ማንዴላ በድፍረት የአፓርታይድ አገዛዝን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ባይታገል፣ የነፃነት ጮራ ለመፈንጠቅ ያለእርሱ ነገሮች ትንሽ ይከብዱ ነበር — ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ፕ/ር አህመድ ዘካሪያ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፖድካስት አቅራቢው የማንዴላ ዓለምአቀፍ ቀንን መሠረት አድርጎ በበርካታ ጉዳዮች ከታሪክ ምሁሩ ፕሮፈሰር አህመድ ዘካሪያ እና የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኙ ጆሴፍ ኒዲኩሙኪዛ ጋር ተወያይቷል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0