ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የጤና ፈጠራ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፈተች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የጤና ፈጠራ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፈተች
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የጤና ፈጠራ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፈተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የጤና ፈጠራ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፈተች

ተቋሙ በጤናው ዘርፍ የሚፈጠሩ አዳዲስ ሀሳቦችን ማጎልበት የሚያስችል፣ ችግሮችን የሚቀርፍና ምርምሮች የሚፈጠሩበት ነው ተብሏል።

ማዕከሉን ወደ ክልሎች ለማስፋፋትም ታቅዷል። ለዚህም የጤና ሚኒስቴር ከኦሮሚያ፣ ከሲዳማ እና አማራ ክልሎች ጋር መፈራረሙን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0