ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የግማሽ ዓመት ግምገማቸውን በአዲስ አበባ ጀመሩ
13:18 18.07.2025 (የተሻሻለ: 13:24 18.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የግማሽ ዓመት ግምገማቸውን በአዲስ አበባ ጀመሩ
የሁለቱ ሀገራት የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በንግድ፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ሥራ እና ክህሎት እንዲሁም ሲቪል አቪዬሽን ዘርፎች ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግኑኝነት ይበልጥ ለማጠናከር መደላደል የሚፈጥር ወሳኝ መድረክ ነው ብለዋል፡፡
ሁለቱ ሀገራት በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ