ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ

ምክክሩ በተፈናቃዮች፣ በትግራይ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ እንደነበር የሀገሪቱ መሪ በማሕበራዊ ገፃቸው በትግርኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት ገልፀዋል፡፡

በተጨማሪም በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን መቅረፍ በሚቻልበት መንገድ እና የትግራይን ማገገም እና ወደ መደበኛ ህይወት መመለስ በተመለከት ከተወያዮቹ ጋር ልውውጥ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0