የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ አካል የፖለቲካ ፓርቲዎች ከስድስት ክልሎች የአባላት ተሳትፎ እንዲኖራቸው የሚደነግገውን አዋጅ አፀደቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ሕግ አውጪ አካል የፖለቲካ ፓርቲዎች ከስድስት ክልሎች የአባላት ተሳትፎ እንዲኖራቸው የሚደነግገውን አዋጅ አፀደቀ
የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ አካል የፖለቲካ ፓርቲዎች ከስድስት ክልሎች የአባላት ተሳትፎ እንዲኖራቸው የሚደነግገውን አዋጅ አፀደቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ አካል የፖለቲካ ፓርቲዎች ከስድስት ክልሎች የአባላት ተሳትፎ እንዲኖራቸው የሚደነግገውን አዋጅ አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንት ውሎው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅን በሁለት ተቃውሞ፣ በአራት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ወደ ሥራ አስገብቷል፡፡

መንግሥት አዋጁ ምርጫን አሳታፊ፣ ግልጽና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማካሄድ እንዲቻል ያግዛል ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0