በአዲስ አበባ ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአዲስ አበባ ከ5
በአዲስ አበባ ከ5 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

መሠረተ ልማቶቹ በ2017 የበጀት ዓመት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል ሲሉ የመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡

እንደ ባለሥልጣኗ ገለፃ ፕሮጀክቶቹ፦

🟠 14 አዳዲስ ትምህርት ቤቶች፣

🟠 64 ነባር ትምህርት ቤቶች ላይ በማስፋፋያ ሥራ የተገነቡ 1 ሺህ 655 የመማሪያ ክፍሎች፣ የአይሲቲ ክፍሎች፣ ቤተ-ሙከራዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች፣ ቤተ-መፅሀፍቶች እና የስፖርት ሜዳዎችን አካተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአዲስ አበባ ከ5 - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአዲስ አበባ ከ5 - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአዲስ አበባ ከ5 - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአዲስ አበባ ከ5 - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0