አሜሪካ፣ ኳታር እና ግብፅ ለእስራኤል እና ሃማስ አዲስ የጋዛ ስምምነት ሃሳብ ማቅረባቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ፣ ኳታር እና ግብፅ ለእስራኤል እና ሃማስ አዲስ የጋዛ ስምምነት ሃሳብ ማቅረባቸው ተዘገበ
አሜሪካ፣ ኳታር እና ግብፅ ለእስራኤል እና ሃማስ አዲስ የጋዛ ስምምነት ሃሳብ ማቅረባቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ፣ ኳታር እና ግብፅ ለእስራኤል እና ሃማስ አዲስ የጋዛ ስምምነት ሃሳብ ማቅረባቸው ተዘገበ

ስምምነቱ ያካተታቸው ሁለት ቁልፍ ሃሳቦች፡-

▪ በተኩስ አቁም ስምምነት ወቅት ከአካባቢው ለቆ የሚወጣው የእስራኤል ወታደራዊ ኃይል መጠን፣

▪ በእስራኤል ታጋቾች ምትክ የሚፈቱ የፍልስጤም እስረኞች ቁጥር።

ይሁን እንጂ ሁለቱ ወገኖች የትኞቹ የፍልስጤም እስረኞች ለልውውጥ እንደሚቀርቡ መስማማት እንደሚኖርባቸው መገናኛ ብዙኃን ምንጮችን በመጥቀስ ዘግበዋል።

ካይሮ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ላይ ምን ሚና መጫወት እንደምትችል ለመወሰን ተከታታይ ውይይቶች ሰሞኑን በግብፅ መካሄዳቸውን ስማቸው ያልተጠቀሰ የእስራኤል ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0