ሩሲያ የዋጋ ግሽበትን ድል ማድረግ እንደቻለች የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን አመኑ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የዋጋ ግሽበትን ድል ማድረግ እንደቻለች የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን አመኑ
ሩሲያ የዋጋ ግሽበትን ድል ማድረግ እንደቻለች የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን አመኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዋጋ ግሽበትን ድል ማድረግ እንደቻለች የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን አመኑ

በሰኔ ወር የተመዘገበው የዋጋ ጭማሪ በከፍተኛ ማሽቆልቆሉን ያመለከቱት የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች፤ የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ውጤታማነቱን አስመስክሯል ብለዋል።

ምንም እንኳን ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት መጠን ከታቀደው 4 በመቶ ከፍ ብሎ 9 በመቶ ላይ ቢገኝም የአሁኑ የዋጋ ጭማሪ ከተያዘው እቅድ ጋር የሚጣጣም ነው ሲሉ ዘገባዎቹ አክለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0