በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2025
ሰብስክራይብ

በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ

የካሜሩን የምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ኢኖው አብራምስ ኢግቤ የምርጫው ቀን መገለፁን ተከትሎ የሥራ ቡድናቸው "በፍጥነት" እንደተቋቋመ ገልፀዋል። "ፍትሐዊ እና ግልጽ" ሂደት አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተው፤ ባለድርሻ አካላት "ትብብራቸውን ወሳኝ ኃይል እንዲያደርጉ" ጥሪ አቅርበዋል።

እጩዎች እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ቀነ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። የወቅቱ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከወዲሁ በእጩነት ተመዝግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0