https://amh.sputniknews.africa
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ የካሜሩን የምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ኢኖው አብራምስ ኢግቤ የምርጫው ቀን መገለፁን ተከትሎ የሥራ ቡድናቸው "በፍጥነት" እንደተቋቋመ ገልፀዋል።... 17.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-17T20:28+0300
2025-07-17T20:28+0300
2025-07-17T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/11/987448_0:52:1024:628_1920x0_80_0_0_f24491b03d56298b1b978aefc912674f.jpg
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ የካሜሩን የምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ኢኖው አብራምስ ኢግቤ የምርጫው ቀን መገለፁን ተከትሎ የሥራ ቡድናቸው "በፍጥነት" እንደተቋቋመ ገልፀዋል። "ፍትሐዊ እና ግልጽ" ሂደት አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተው፤ ባለድርሻ አካላት "ትብብራቸውን ወሳኝ ኃይል እንዲያደርጉ" ጥሪ አቅርበዋል። እጩዎች እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ቀነ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። የወቅቱ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከወዲሁ በእጩነት ተመዝግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/11/987448_60:0:965:679_1920x0_80_0_0_fedcea3eb511cf71c32efab96d4eb8e7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ
20:28 17.07.2025 (የተሻሻለ: 20:34 17.07.2025) በካሜሮን በመጪው ጥቅምት 2 ለሚካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የፓርቲዎች ምዝገባ ተጀመረ
የካሜሩን የምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ኢኖው አብራምስ ኢግቤ የምርጫው ቀን መገለፁን ተከትሎ የሥራ ቡድናቸው "በፍጥነት" እንደተቋቋመ ገልፀዋል። "ፍትሐዊ እና ግልጽ" ሂደት አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተው፤ ባለድርሻ አካላት "ትብብራቸውን ወሳኝ ኃይል እንዲያደርጉ" ጥሪ አቅርበዋል።
እጩዎች እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ቀነ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። የወቅቱ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከወዲሁ በእጩነት ተመዝግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X