#viral | የኮልድፕሌይ ኮንሰርት ድራማ፦ ዋና ሥራ አስፈፃሚው በሚስታቸው ላይ ሲማግጡ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

ሰብስክራይብ

#viral | የኮልድፕሌይ ኮንሰርት ድራማ፦ ዋና ሥራ አስፈፃሚው በሚስታቸው ላይ ሲማግጡ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

‍ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ የኮልድፕሌይ ኮንሰርት ላይ ካሜራው በድንገት አስትሮመር ተብሎ የሚጠራው የአይቲ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑትን የአንዲ ባይሮን ውስልትና በግዙፍ ስክሪን አጋልጧል።

ሥራ አስፈፃሚው የኩባንያው የሰው ሃብት ዳይሬክተር የሆኑትን ክርስቲን ካቦትን አቅፈው ሲዝናኑ ባለቤታቸው ከልጆቻቸው ጋር ቤት ውስጥ ተቀምጠው ነበር።

ቪዲዮው ወደ ቲክቶክ ላይ በተለቀቀ በ9 ሰዓታት ውስጥ ከ12 ሚሊየን በላይ እይታዎችን አግኝቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0