https://amh.sputniknews.africa
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ ሩሲያ በሰነዱ የመጀመሪያዎቹ አንቀጾች ላይ ተጠቅሳለች።ሁለቱ ወገኖች "በጂኦፖለቲካ ምህዳሩ እየተፈጠሩ ባሉ መሠረታዊ ለውጦች" እና... 17.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-17T16:09+0300
2025-07-17T16:09+0300
2025-07-17T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/11/983302_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_39003e6dce6e61d96c336fedc5197fd7.jpg
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ ሩሲያ በሰነዱ የመጀመሪያዎቹ አንቀጾች ላይ ተጠቅሳለች።ሁለቱ ወገኖች "በጂኦፖለቲካ ምህዳሩ እየተፈጠሩ ባሉ መሠረታዊ ለውጦች" እና በእነሱ አስተያየት ከሩሲያ በተቃጣው "እጅግ በጣም ጉልህ እና ቀጥተኛ ስጋት" የተነሳ ለመተባበር መስማማታቸውን ገልፀዋል። ፑቲን ኔቶን ማጥቃት ለሩሲያ ትርጉም አልባ እንደሆነና ምዕራባውያን ፖለቲከኞች ሕዝባቸውን ከሩሲያ ስጋት አለ በማለት ለማስፋራራት እየተጠቀሙበት እንደሆነ በተደጋጋሚ ተናገረዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
2025-07-17T16:09+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/11/983302_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_b8e7e44f686c4154a44879bef16a18e8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
16:09 17.07.2025 (የተሻሻለ: 16:14 17.07.2025) በርሊን እና ለንደን 'ታሪካዊ' የተባለ የወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
ሩሲያ በሰነዱ የመጀመሪያዎቹ አንቀጾች ላይ ተጠቅሳለች።
ሁለቱ ወገኖች "በጂኦፖለቲካ ምህዳሩ እየተፈጠሩ ባሉ መሠረታዊ ለውጦች" እና በእነሱ አስተያየት ከሩሲያ በተቃጣው "እጅግ በጣም ጉልህ እና ቀጥተኛ ስጋት" የተነሳ ለመተባበር መስማማታቸውን ገልፀዋል።
ፑቲን ኔቶን ማጥቃት ለሩሲያ ትርጉም አልባ እንደሆነና ምዕራባውያን ፖለቲከኞች ሕዝባቸውን ከሩሲያ ስጋት አለ በማለት ለማስፋራራት እየተጠቀሙበት እንደሆነ በተደጋጋሚ ተናገረዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X