የኢስዋቲኒ ዲፕሎማቶች አሜሪካ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ማባረሯን ያወቁት ከማህበራዊ የትስስር ገፆች ነው ተባለ

© በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልየኢስዋቲኒ ዲፕሎማቶች አሜሪካ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ማባረሯን ያወቁት ከማህበራዊ የትስስር ገፆች ነው ተባለ
የኢስዋቲኒ ዲፕሎማቶች አሜሪካ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ማባረሯን ያወቁት ከማህበራዊ የትስስር ገፆች ነው ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2025
ሰብስክራይብ
የኢስዋቲኒ ዲፕሎማቶች አሜሪካ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ማባረሯን ያወቁት ከማህበራዊ የትስስር ገፆች ነው ተባለ

በዋሽንግተን የሚገኘው የኢስዋቲኒ ኤምባሲ ቀደም ብሎ ምንም አይነት መረጃ እንዳልደረሰው እና ሀገሪቱ የሚባረሩ ስደተኞችን ለመቀበል ተመርጣ እንደነበር እንደማያውቅ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል።

የተባረሩት የቬትናም፣ ጃማይካ፣ ላኦስ፣ ኩባ እና የመን ስደተኞች በሕፃናት አስገድዶ መድፈር እና ግድያን ጨምሮ የከባድ ወንጀል ፍርደኞች እንደሆኑ የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ አስታውቋል፡፡

ℹ አሜሪካ በተመሳሳይ ስደተኞችን ወደ ሶስተኛ ሀገር ለመላክ ከ58 ሀገራት ጋር ብትደራደርም እስካሁን ከሰባቱ ጋር ብቻ ስምምነቶችን ማጠናቀቅ እንደቻለች ተዘግቧል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0