ፈረንሳይ የመጨረሻ ወታደራዊ ሠፈሯን ለሴኔጋል አስረከበች

ሰብስክራይብ

ፈረንሳይ የመጨረሻ ወታደራዊ ሠፈሯን ለሴኔጋል አስረከበች

ፈረንሳይ በሴኔጋል የሚገኙትን የመጨረሻዎቹን ሁለት ሠፈሮች በይፋ ማስረከቧን ተከትሎ በምዕራብ እና በመካከለኛው አፍሪካ የነበራት ቋሚ ወታደራዊ ይዞታ ማብቃቱን የፈረንሳይ ሚዲያዎች ዘግቧል።

ወደ 350 የሚጠጉ የፈረንሳይ ወታደሮች ከሶስት ወር ሂደት በኋላ እየወጡ እንደሆነ ተዘግቧል።

እ.ኤ.አ በታህሳስ 2024 የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የፈረንሳይ ወታደሮች በ2025 መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጠይቀው ነበር።

ቪዲዮ በኮሃን ጆኤል ሆኖር

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0