ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያ ማዕድን ማዳበሪያን አሻፈረኝ ለማለት ማቀዱ ምክንያታዊ አይደለም አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያ ማዕድን ማዳበሪያን አሻፈረኝ ለማለት ማቀዱ ምክንያታዊ አይደለም አሉ
ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያ ማዕድን ማዳበሪያን አሻፈረኝ ለማለት ማቀዱ ምክንያታዊ አይደለም አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያ ማዕድን ማዳበሪያን አሻፈረኝ ለማለት ማቀዱ ምክንያታዊ አይደለም አሉ

"እኔ እንደምረዳው ከኢኮኖሚ አንጻር እና ከእኛ የግብርና ጥቅም አንጻር ሲታይ ይህ ፍጹም ከንቱ ነው" ሲሉ ፑቲን ከሩሲያ ማዳበሪያ አምራቾች ማህበር ፕሬዝዳንት አንድሬ ጉርዬቭ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

አውሮፓ የሩሲያን ማዳበሪያ አሻፈረኝ ማለቱ የአህጉሪቱን የግብርና ዘርፍ እንደማይጠቅም እና የምግብ ዋጋ ግሽበት ሊያስከትል እንደሚችል ፕሬዝዳንቱ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0