ኢትዮጵያ በአዲሱ የበጀ ዓመት ከቡና ውጪ ንግድ 3 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ አቅዳለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአዲሱ የበጀ ዓመት ከቡና ውጪ ንግድ 3 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ አቅዳለች
ኢትዮጵያ በአዲሱ የበጀ ዓመት ከቡና ውጪ ንግድ 3 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ አቅዳለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአዲሱ የበጀ ዓመት ከቡና ውጪ ንግድ 3 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ አቅዳለች

በ2018 የሥራ ዘመን ከ600 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የተያዘውን ውጥን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ አስታውቋል፡፡ ይህም ከ2017 በጀት ዓመት የ150 ሺህ ቶን ጭማሪ አለው፡፡

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ከ2.65 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ በማግኘት ታሪክ መሥራቷ የሚታወስ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0