በሶሪያ የተቀሰቀሰው አዲስ ዙር ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሶሪያ የተቀሰቀሰው አዲስ ዙር ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ
በሶሪያ የተቀሰቀሰው አዲስ ዙር ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.07.2025
ሰብስክራይብ

በሶሪያ የተቀሰቀሰው አዲስ ዙር ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ

⏺ ሩሲያ በተለይም በሲቪሎች ላይ የሚፈጸሙ የበቀል ድርጊቶች እንዳሳሰባት አስታውቃለች።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ በሲቪሎች ሕይወት እና ደህንነት ላይ የሚቃጡ ጥቃቶች ተቀባይነት የላቸውም ብሏል።

ሩሲያ እስራኤል በሶሪያ ላይ የምትፈፅመውን የዘፈቀደ ወታደራዊ እርምጃዎች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት እና ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥሱ በመሆናቸው በፅኑ ሊወገዙ ይገባል ስትል በተደጋጋሚ ገልፃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0