ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከራሷ አልፎ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ድምፅ መሆን የምትችልበትን ዕድል መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኃላፊ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከራሷ አልፎ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ድምፅ መሆን የምትችልበትን ዕድል መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኃላፊ ተናገሩ

"ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኅብረት ምሥረታ እና ለአፍሪካ ነጻነት እንደታገለችው ሁሉ፤ ጥምረቱ ለሌሎች ድምጽ መሆን የምትችልበትን እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከወዳጅ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ማግኘት የምትችልበትን መደላድል አመቻችቷል" ሲሉ በተቋሙ የሥልጠና ክፍል ዋና ዳይሬክተር መላኩ ሙሉዓለም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።

ከብሪክስ ባሻገር ኢትዮጵያ በአባልነት እየተሳተፈች የምትገኝበት የደቡብ ደቡብ የትብብር መድረክም፤ በርካታ ዕድሎችን እና ተግዳሮቶችን ከምትጋራቸው ሀገራት ጋር በቅርበት ለመሥራት እንዳስቻላት አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0