ድሩዞች በሶሪያ ሱዋይዳ ግዛት የእስራኤልን ባንዲራ አውለበለቡ፤ ከሶሪያ ኃይሎች ጋር የሚካሄደው ግጭት እንደቀጠለ ነው

ሰብስክራይብ

ድሩዞች በሶሪያ ሱዋይዳ ግዛት የእስራኤልን ባንዲራ አውለበለቡ፤ ከሶሪያ ኃይሎች ጋር የሚካሄደው ግጭት እንደቀጠለ ነው

ቀደም ሲል የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ካትዝ ደማስቆ ጦሯን ከሱዋይዳ ግዛት እንድታስወጣ እና የታሰሩ ድሩዞች እንድትፈታ አሳስበው ነበር፡፡ ይህ የማይሆን ከሆነ የእስራኤል ጦር በሶሪያ ጦር ኢላማዎች ላይ የሚፈፅመውን ጥቃት እንደሚያጠናክር አስጠንቀቀዋል። በዛሬው ዕለት የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት የሶሪያ መከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት ላይ ጥቃት መፈፀሙ ይታወቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0