የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ከሶሪያ ጋር የተፈጠረውን መካረር ተከትሎ ሁለት የጦር ምድቦችን ወደ ጎላን ኮረብታዎች አስጠጋ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ከሶሪያ ጋር የተፈጠረውን መካረር ተከትሎ ሁለት የጦር ምድቦችን ወደ ጎላን ኮረብታዎች አስጠጋ

እስራኤል ለብዙ ቀናት ለሚቆይ ውጊያ እየተዘጋጀች እንደሆነና ከሶሪያ መንግሥት ጋር መልዕክት እየተለዋወጠች እንድምትገኝ የእስራኤል ጦር ሬዲዮ ጋሌይ ዛሃል ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።

ከማህበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ቪዲዮ እስራኤል በሶሪያ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የፈፀመችውን ጥቃት ከሌላ አቅጣጫ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0