#viral | የእስራኤል ጦር ጄት በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ እምብርት የሚገኘውን የጦር ማዘዣ ዋና መሥሪያ ቤት የመታበት ቅጽበት

ሰብስክራይብ

#viral | የእስራኤል ጦር ጄት በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ እምብርት የሚገኘውን የጦር ማዘዣ ዋና መሥሪያ ቤት የመታበት ቅጽበት

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር የሶሪያ ኃይሎች ድሩዞችን ማጥቃት ካላቆሙ ደማስቆ ላይ "ከባድ ጥቃት" እንደሚሰነዝር በዛሬው ዕለት አስጠንቅቀው ነበር።

በተመሳሳይ በእስራኤል የሚገኙ የድሩዝ መሪዎች በሶሪያ ሱዋይዳ ግዛት ውስጥ በመንግሥት ኃይሎች ጥቃት እየደረሰባቸው ያሉ ወገኖቻቸውን ለመደገፍ የጅምላ የሥራ ማቆም አድማ መጀመራቸውን ዛሬ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0