#viral | መብረቅ በሞስኮ የ540 ሜትር የሚረዝመውን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማማ አቅራቢያን መታ

ሰብስክራይብ

#viral | መብረቅ በሞስኮ የ540 ሜትር የሚረዝመውን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማማ አቅራቢያን መታ

በአውሮፓ ረጅሙ ሕንፃ የሆነው ማማው፣ ማክሰኞ ዕለት በከተማው ላይ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ከባድ ነጎድጓድ በቀላቀለ ኃይለኛ መብረቅ ተመትቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0