የባሕረ ሰላጤው ሀገራት እና አሜሪካ በአፍሪካ የሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍን ለማቋረጥ ሦስት ቁልፍ የዳኢሽ አሳላጮችን ፈረጁ - የአሜሪካ ግምጃ ቤት
16:30 15.07.2025 (የተሻሻለ: 16:34 15.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየባሕረ ሰላጤው ሀገራት እና አሜሪካ በአፍሪካ የሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍን ለማቋረጥ ሦስት ቁልፍ የዳኢሽ አሳላጮችን ፈረጁ - የአሜሪካ ግምጃ ቤት

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የባሕረ ሰላጤው ሀገራት እና አሜሪካ በአፍሪካ የሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍን ለማቋረጥ ሦስት ቁልፍ የዳኢሽ አሳላጮችን ፈረጁ - የአሜሪካ ግምጃ ቤት
አሜሪካ፣ ባሕሬን፣ ኩዌት፣ ኦማን፣ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶችን ያካተተው የአሸባሪዎች ገንዘብ ማነጣጠሪያ ማዕከል፤ ይህን ውሳኔ ያስተላለፍው በመላው ዓለም የዳኢሽን* እንቀስቃሴዎች ለመግታት ነው ሲል ግምጃ ቤቱ አስታውቋል፡፡
በአሸባሪዎች እንቀሳቃሴ ደጋፊነት የተፈረጁት የሚከተሉት ናቸው፦
▪ ዛይድ ገንጋት - መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ያደረገ የአሽባሪዎች አሠልጣኝ እና አስተባባሪ፣
▪ ሐሚዳህ ናባጋላ - መቀመጫውን ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ያደረገና በማዕከላዊ አፍሪካ የቡድኑ የገንዘብ ፍሰት ዘዋሪ፣
▪ አብዲወሊ ሞሐመድ ዩሱፍ - በሶማሊያ የዳኢሽ ቅርንጫፍ መሪ
*ዳኢሽ (አይኤስአያኤስ በመባል የሚታወቅ) አሸባሪ ድርጅት ሩሲያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት በሕግ የታገደ ነው፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X