#viral | በካሲዩንግ የሚገኘው የታይዋን ኩባንያ ሳን ዩዋን ኢነርጂ ከባድ የእሳት አደጋ ደረሠበት

ሰብስክራይብ

#viral | በካሲዩንግ የሚገኘው የታይዋን ኩባንያ ሳን ዩዋን ኢነርጂ ከባድ የእሳት አደጋ ደረሠበት

ቢያንስ 12 ሠራተኞች እና 3 የእሳት አደጋ ተከላካዮች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ሲል የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

የአካባቢው የእሳት አደጋ መከላከያ ክፍል እንደገለጸው፤ 46 ተሽከርካሪዎች እና 91 አዳኞች ወደ ሥፍራው የተላኩ ሲሆን እሳቱን ለማጥፋት ሮቦቶችም ተሠማርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0