ከ45 በላይ ሰዎች በሱዳን መንደር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂያን በተፈፀመ ጥቃት መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ገለጸ

ሰብስክራይብ

ከ45 በላይ ሰዎች በሱዳን መንደር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂያን በተፈፀመ ጥቃት መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ገለጸ

የሱዳን ዶክተሮች ኔትወርክ ሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ "ባለፈው ምሽት በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት ኡም ቁሬይፋ አካባቢ በሚገኘው ዋድ ሃሚድ መንደር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል በተፈፀመው ጭፍጨፋ የሟቾች ቁጥር ወደ 46 ከፍ ብሏል። ከሟቾቹ ውስጥ 5 ሴቶች ሲሆኑ 37 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል" ሲል አስታውቋል።

የሱዳን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በተለያዩ አካባቢዎች በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል ከባድ ውጊያዎች እየተካሄዱ ነው።

የሱዳን ጦር በሰሜን ኮርዶፋን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ተሽከርካሪዎች ሲያጠቃ ያሳያል የተባለ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ተለቋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0