በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ5 ሚሊየን ዜጎች ነጻ የጤና አገልግሎት እንሰጣለን - ጤና ሚኒስቴር
20:14 14.07.2025 (የተሻሻለ: 20:24 14.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ5 ሚሊየን ዜጎች ነጻ የጤና አገልግሎት እንሰጣለን - ጤና ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ5 ሚሊየን ዜጎች ነጻ የጤና አገልግሎት እንሰጣለን - ጤና ሚኒስቴር
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ተጠቃሚ አንደሚሆኑ ተነግሯል፡፡ ሚኒስቴሩ ከአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር አገልግሎቱን አስጀምሯል፡፡
በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልገሎት፦
🟠 የ17 ጤና ጣቢያዎች አድሳት፣
🟠 የ400 የሕክምና ቁሳቁስ ክፍሎች ጥገና፣
🟠 89 የአረጋውያን ቤቶች ግንባታ እና እድሳት፣
🟠 ከ250 ሺህ በላይ ችግኞች ተከላ እና
🟠 በበጎ ፍቃድ መዋጮ እና ሀብት በማሰባሰብ እስከ 3 ቢሊዮን ብር ለመቆጠብ አቅዷል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X