የአሜሪካ ቁማር፦ ስለ ኪዬቭ ሳይሆን ስለ ሩሲያ እና ቻይና

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ ቁማር፦ ስለ ኪዬቭ ሳይሆን ስለ ሩሲያ እና ቻይና
የአሜሪካ ቁማር፦ ስለ ኪዬቭ ሳይሆን ስለ ሩሲያ እና ቻይና - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.07.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ቁማር፦ ስለ ኪዬቭ ሳይሆን ስለ ሩሲያ እና ቻይና

ትራምፕ ዩክሬንን ለማስታጠቅ የያዙት ዕቅድ ኪዬቭን ስለመርዳት አይደለም፡፡ ሩሲያን ለማዳከም እና ለአሜሪካ ዓለም አቀፍ የበላይነት ስጋት የሆነውን የሩሲያ-ቻይና ጥምረት የማሰናከል እርምጃ ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንቲስቱ ጄራርድ ዲብስፑትኒክ ተናግረዋል።

የእርሳቸው ትርክት ምናልባት “ፖለቲካዊ ማስፈራሪያ” ሊሆን ቢችልም ድርጊታቸው ግን የግዴልሽነት አደጋ አለው፡፡ 

ትራምፕ ጦርነቱን በማስቀጠል አውሮፓ ለጦር መሣሪያ እንድትከፍል ይፈልጋሉ እንጂ ለሰላም ግፊት እያደረጉ አይደለም ብለዋል ባለሙያው፡፡  

ግቡ? ጦርነቱን ማስቀጠል፣ የሩሲያን ሀብት ማሟጠጥ እና ከታይዋን ማስቀየስ።

ቻይናን በእጅ አዙር ግጭቶች የመግታት ሰፊ እቅድ አካል ነው፡፡ 

ዲብ “ሩሲያ ጠንካራ ካርዶችን መምዘዝ ትችላለች፤ ያለ እውነተኛ ዲፕሎማሲ ግጭቱን በራሷ መንገድ ለመፈታት ወታደራዊ አማራጮችን ልትከተል ትችላለች" ሲሉ ደምድመዋል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0