አሜሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት ወጪው በአውሮፓ የሚሸፈን የጦር መሳሪያ ለኪዬቭ ለማቅረብ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ትራምፕ ገለፁ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት ወጪው በአውሮፓ የሚሸፈን የጦር መሳሪያ ለኪዬቭ ለማቅረብ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ትራምፕ ገለፁ

በተጨማሪም በ50 ቀናት ውስጥ በዩክሬን ዙሪያ ምንም አይነት ስምምነት የማይደረስ ከሆነ አሜሪካ በሩሲያ እና በንግድ አጋሮቿ ላይ ሁለተኛ ደረጃ ማዕቀብ ትጥላለች ሲሉ ትራምፕ ተናግረዋል።

በዩክሬን ውስጥ ያለውን ሁኔታ በመፍታት ዙሪያ መሻሻል ከሌለ የሚጣለው የሁለተኛ ደረጃ ቀረጥ "100% ገደማ" ይሆናልም ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0