https://amh.sputniknews.africa
ዕምነት በተግባር የተገለጠበት የህክምና ጥበብ - በኢትዮጵያ
ዕምነት በተግባር የተገለጠበት የህክምና ጥበብ - በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
የተለመደ ታሪክ አይደለም። ግን ሁሌም ከፍ ብሎ የሚደመጥ የኢትዮጵያ ልጆች ድንቅ የህክምና ገድል ነው። የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ ልጆችን በስኬታማ የቀዶ ህክምና እንዲለያዩ አድርጓል። 14.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-14T18:29+0300
2025-07-14T18:29+0300
2025-07-14T18:29+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/0e/954367_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_b70ccd27ba32664d76330150a0661b27.jpg
ዕምነት በተግባር የተገለጠበት የህክምና ጥበብ - በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
የተለመደ ታሪክ አይደለም። ግን ሁሌም ከፍ ብሎ የሚደመጥ የኢትዮጵያ ልጆች ድንቅ የህክምና ገድል ነው። የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ ልጆችን በስኬታማ የቀዶ ህክምና እንዲለያዩ አድርጓል።
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃግብሩ ተጣብቀው ስለተፈጠሩ ህፃናት፣ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቡድን ስለተደረገ ስኬታማ የቀዶ ህክምና በጥልቀት ለመወያየት የህፃኑ እናት ሙሉ ግርማን እና በሆስፒታሉ የጨቅላ ህፃናት ቀዶ ህክምና ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር አባይ ጎሳዬን አነጋግሯቸዋል።
የተለመደ ታሪክ አይደለም። ግን ሁሌም ከፍ ብሎ የሚደመጥ የኢትዮጵያ ልጆች ድንቅ የህክምና ገድል ነው። የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ ልጆችን በስኬታማ የቀዶ ህክምና እንዲለያዩ አድርጓል።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃግብሩ ተጣብቀው ስለተፈጠሩ ህፃናት፣ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቡድን ስለተደረገ ስኬታማ የቀዶ ህክምና በጥልቀት ለመወያየት የህፃኑ እናት ሙሉ ግርማን እና በሆስፒታሉ የጨቅላ ህፃናት ቀዶ ህክምና ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር አባይ ጎሳዬን አነጋግሯቸዋል።ስለጉዳዩ ወ/ሮ ሙሉ ሲናገሩ፦ቀዶ ህክምናውን የመሩት ዶ/ር አባይ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፦ቀዶ ህክምናውን ለማከናወን የተደረገውን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ዶ/ር አባይ ሲናገሩ፡ትልቁ ፈተና እና የተመዘገበው ስኬት፦🔬🫀 ጥገኛው መንትያ ከዋናው ጋር አንድ ጉበት መጋራቱ የህፃኑ ጤና ሳይጓደል ጥገኛውን ማላቀቅ ፈታኙ ነገር ነበር። በዶ/ር አባይ የተመራው የህክምና ቡድን ግን ቀዶ ህክምናውን በስኬት አጠናቋል።ይህ የሰው ልጅ ታሪክ ነው፣ ያውም ጥገኛ ተጣብቆበት የተወለደ ጨቅላ ታሪክ!በቆይታችን ስለተነሱ አስገራሚ ታሪኮችና ታላቅ የቀዶ ህክምና ስኬት ለመረዳት ይህን የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/0e/954367_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_6b9c79bd6b0a3de1e327d4d81c2a866c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የተለመደ ታሪክ አይደለም። ግን ሁሌም ከፍ ብሎ የሚደመጥ የኢትዮጵያ ልጆች ድንቅ የህክምና ገድል ነው። የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ ልጆችን በስኬታማ የቀዶ ህክምና እንዲለያዩ አድርጓል።
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃግብሩ ተጣብቀው ስለተፈጠሩ ህፃናት፣ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቡድን ስለተደረገ ስኬታማ የቀዶ ህክምና በጥልቀት ለመወያየት የህፃኑ እናት ሙሉ ግርማን እና በሆስፒታሉ የጨቅላ ህፃናት ቀዶ ህክምና ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር አባይ ጎሳዬን አነጋግሯቸዋል።
"ሲወለድ? እኔ አላወኩም ነበር። ከተወለደ በኋላ እዚህ ሲመጣ ነበር ተጣምሮ የተለወደ መሆኑን የተረዳሁት። እኔ ላየው አልቻልኩም። ቤተሰቤ በፍጥነት ይዘውት እዚህ መጡ። እኔ ግን አላየሁትም። ሰኞ ነበር የመጡት፣ እኔ ላየው የቻልኩት ቅዳሜ ነበር ።" ሲሉ ጉዳዩን መለስ ብለው ያስታውሳሉ።
ቀዶ ህክምናውን የመሩት ዶ/ር አባይ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፦
"ከቀዶ ህክምናው በፊት የነበረው የሕፃኑ ሁኔታ ጥገኛ መንትያ ነበር። ይህ መንትያ ሁሉም ዓይነት የአካል ክፍሎች ያሉት ቢሆንም ትልቅ ጥገኛ መንትያ ነበር። [አንዳንድ የሰውነት] ክፍሎቹ ያልዳበሩ ሲሆን አንድ ጉበትን ይጋሩ ነበር" ብለዋል።
ቀዶ ህክምናውን ለማከናወን የተደረገውን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ዶ/ር አባይ ሲናገሩ፡
"የሰውነት መዋቅርና ተያያዥ ጉዳዮችን ካጠናሁ በኋላ በዚህ ቀዶ ህክምና ስኬታማ ለመሆን ሙያው ትንታኔ ማድረግ ነበረብኝ። ስለዚህ አስቀድመን እቅድ አወጣን። የሰውነት ክፍሎችንና ሌሎች ነገሮችን በማጥናታችን ስኬታማ እንደምንሆን ስላወቅን ወደ ሥራው ገባን ።" ብለዋል።
🔬🫀 ጥገኛው መንትያ ከዋናው ጋር አንድ ጉበት መጋራቱ የህፃኑ ጤና ሳይጓደል ጥገኛውን ማላቀቅ ፈታኙ ነገር ነበር። በዶ/ር አባይ የተመራው የህክምና ቡድን ግን ቀዶ ህክምናውን በስኬት አጠናቋል።
ይህ የሰው ልጅ ታሪክ ነው፣ ያውም ጥገኛ ተጣብቆበት የተወለደ ጨቅላ ታሪክ!
በቆይታችን ስለተነሱ አስገራሚ ታሪኮችና ታላቅ የቀዶ ህክምና ስኬት ለመረዳት ይህን የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል።