የሰርከስ ልምምድ ላይ አደጋ ያጋጠመው ኢትዮጵያዊው የጂምናስቲክ ስፖርተኛ ከሆስፒታል ወጣ

ሰብስክራይብ

የሰርከስ ልምምድ ላይ አደጋ ያጋጠመው ኢትዮጵያዊው የጂምናስቲክ ስፖርተኛ ከሆስፒታል ወጣ

በታላቁ ሞስኮ ሰርከስ በልምምድ ላይ ሳለ ከስድስት ሜትር ከፍታ ላይ የወደቀው ኢትዮጵያዊ የጂምናስቲክ ስፖርተኛ ደምሴ ዳግም በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡

አደጋው ያጋጠመው የተለያዩ እሽክርክሪቶች ያሉትን ውስብስብ ትዕይንት በመከወን ላይ እያለ ነው፡፡ እንደ ሰርከሱ ዳይሬክትር አደጋው የተፈጠረው የባለሙያውን ፈጣን እንቅስቃሴ ለማስቆም በወሳኝ ጊዜ ጣልቃ መግባት የነበረበት አጋዥ ባልደረባው መድረስ ባለመቻሉ ነው፡፡

ስፖርተኛው ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ የከፋ ጉዳት እንዳላጋጠመው የሕክምና ቡድን አባላት አረጋግጠዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0