#viral| ከወታደራዊ ትርዒት ወደ ጆሮ ኮርኳሪ ወሬነት የተለወጠው የፈረንሳይ ወታደራዊ ሰልፍ

ሰብስክራይብ

#viral| ከወታደራዊ ትርዒት ወደ ጆሮ ኮርኳሪ ወሬነት የተለወጠው የፈረንሳይ ወታደራዊ ሰልፍ

የባስቲል ቀን ወይም ጁላይ 14 በመባል በሚታወቀው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ሲደረግ የተፈጠረው ክስተት መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

ሰልፉ ለእንስሳት የሰመረ አልነበረም፤ በፈረሰኞቹ ሰልፍ ከነበሩት አንዱ ፈረስ ወድቆ መስመር ሲሰብር፣ ሌላኛው ፈረስ ደግሞ ለማምለጥ ሲሞክር ታይቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0