የቻይና የኪነጥበብ ቡድን የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክር የጥበብ ሥራዎችን በኢትዮጵያ አቀረበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቻይና የኪነጥበብ ቡድን የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክር የጥበብ ሥራዎችን በኢትዮጵያ አቀረበ
የቻይና የኪነጥበብ ቡድን የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክር የጥበብ ሥራዎችን በኢትዮጵያ አቀረበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.07.2025
ሰብስክራይብ

የቻይና የኪነጥበብ ቡድን የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክር የጥበብ ሥራዎችን በኢትዮጵያ አቀረበ

በምስራቅ ጋኦ ያን ሞንጎሊያ አርት ቲያትር ምክትል ፕሬዝዳንት የሚመራ 13 አባላት ያሉት የቻይና የኪነጥበብ ቡድን ሥራዎቹን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ አቅርቧል።

ፕሮግራሙ የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት 55ኛ ዓመትን አስመልክቶ የተካሄደ እንደሆነ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ዝግጅቱ ሁለቱ ሀገራት በኪነጥበቡ እና በባህሉ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ ያካሄዱበት እንደነበርም ተጠቁሟል። በቀጣይ የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ቡድን ወደ ቻይና በማቅናት የኢትዮጵያን ባሕልና እሴቶች እንደሚያስተዋውቅ ተገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0