የምሥራቅ አፍሪካ ተማሪዎችን የሚያሠለጥነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምሥራቅ አፍሪካ ተማሪዎችን የሚያሠለጥነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ
የምሥራቅ አፍሪካ ተማሪዎችን የሚያሠለጥነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.07.2025
ሰብስክራይብ

የምሥራቅ አፍሪካ ተማሪዎችን የሚያሠለጥነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ

የሩዋንዳ እና ታንዛኒያን እና የሌሎች ሀገራት ተማሪዎች በምህንድስ፣ ጤና ሳይንስ፣ የንግድ ሥራ እና ማኅበራዊ ሳይንስን ጭምሮ በበርካታ የቅድመ-ምረቃና የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች እየተማሩ መሆኑ ተዘግቧል፡፡

የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ብርጋዴር ጄኔራል ከበደ ረጋሳ “ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ለሚመጡ ተማሪዎች ሥልጠና በመስጠታችን ኩራት ይሰማናል፡፡ ይህም እያደገ ያለውን ቀጣናዊ መልካም ሥም እና ለትምህርት ልህቀት ያለንን ቁርጠኝነት ያንፀባርቃል” ሲሉ በምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ መናገራቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካ ምርጥ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የቀጣናዊ የልህቀት ማዕከል ለመሆን ተልሞ ለሀገር ውስጥና ለጎረቤት ሀገራት ትምህርታዊና ሙያዊ ሥልጠናዎችን እየሠጠ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0