ፓሪስ እና ለንደን ለቅኝ ግዛት ሥርዓቶቻቸው መውደቅ አሁንም ሩሲያን ይወቅሳሉ - ቭላድሚር ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፓሪስ እና ለንደን ለቅኝ ግዛት ሥርዓቶቻቸው መውደቅ አሁንም ሩሲያን ይወቅሳሉ - ቭላድሚር ፑቲን
ፓሪስ እና ለንደን ለቅኝ ግዛት ሥርዓቶቻቸው መውደቅ አሁንም ሩሲያን ይወቅሳሉ - ቭላድሚር ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

ፓሪስ እና ለንደን ለቅኝ ግዛት ሥርዓቶቻቸው መውደቅ አሁንም ሩሲያን ይወቅሳሉ - ቭላድሚር ፑቲን

"ይህ ታሪካዊ ትውስታ፣ ይህ አሉታዊ ታሪክ አሁንም እንዳለ ነው" ሲሉ የሩሲያው መሪ ከጋዜጠኛ ፓቬል ዛሩቢን ጋር በነበራቸው ቃለመጠይቅ ላይ ተናግረዋል።

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ሶቪዬት ሕብረት እና አሜሪካ እነዚህን የቅኝ ግዛት ሥርዓቶች ለማፈራረስ መተባበራቸውንም አስታውሰዋል፡፡

"ቅኝ ተገዢዎቹ ነጻነትና ሉዓላዊነት አንዲቀዳጁም ረድተዋል" በማለት አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0