የኡጋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ቡንጋና ድንበር ዳግም መከፈት ለብዙዎች እፎይታ እና ብሩህ ተስፋ ፈንጥቋል - የሀገር ውስጥ ሚዲያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ቡንጋና ድንበር ዳግም መከፈት ለብዙዎች እፎይታ እና ብሩህ ተስፋ ፈንጥቋል - የሀገር ውስጥ ሚዲያ
የኡጋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ቡንጋና ድንበር ዳግም መከፈት ለብዙዎች እፎይታ እና ብሩህ ተስፋ ፈንጥቋል - የሀገር ውስጥ ሚዲያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ቡንጋና ድንበር ዳግም መከፈት ለብዙዎች እፎይታ እና ብሩህ ተስፋ ፈንጥቋል - የሀገር ውስጥ ሚዲያ

ኡጋንዳ ወሳኙን የንግድ መስመር ለመክፈት መወሰኗ ለኢኮኖሚ ማገገም እና ለሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር ዐቢይ እርምጃ ተደረጎ ተወስዷል፡፡

“ከድነበሩ መዘጋት በፊት፣ የድንበር ዘለል ንግዱ ገንዘብ ያስገኝልናል፤ የድንበሩ መዘጋት ግን ብዙ ወዳጆቼ ንግዳቸውን በመተዉ ወደ ሌላ ሥራ ፊታቸውን እንዲያዞሩ አድርጓቸዋል” በማለት ለሀገር ውስጥ ሚዲያ የተናገሩት የአካባቢው ነጋዴ ማርክሻይን ኒዮንዚማ ናቸው፡፡

በተመሳሳይ የጭነት መኪና ሾፌሩ ትዊን ቦብ፤ እንደ ጎማ ላሉ የኮንጎ ከተሞች ሸቀጦችን ለማጓጓዝ የቡናጋና መስመር አሳላጭነት በማውሳት ያገኙትን ትልቅ እፎይታ ገልፀዋል፡፡

“ድንበሩ በተዘጋባቸው ወቅቶች በበዙ ቤተሶቦች ላይ በተፈጠረው የገንዘብ ቀውስ ምክንያት ተማሪዎች ወዳልተደራጁ ትምህር ቤቶች እንዲገቡ አስገደዷቸዋል” ያሉት ባለሱቋ አሚና አዬሲሲጋ፤ የንግድ ሥራቸው መረጋጋትን እንዲያገኝ የመንግሥትን እርዳታ ጠይቀዋል።

በመስመሩ መዘጋት ሳቢያ የተጎዱ ማኅበረሰቦች ለፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ቅሬታ ማስገባታቸውን ተከትሎ ድንበሩ መከፈቱ ተዘግቧል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0