የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች
የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች

በአፍሪካ ከ 2 ሺህ በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ፤ በርካቶቹ የመጠፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ለምን እንዲህ ይሆናል? የዲጂታሉ ዓለም በአፍሪካ ቋንቋዎችን ላይ እንዴት ያለ ተጽዕኖ ያሳድራል? ቴክኖሎጂስ እንዲያንሰራሩ ሊያገዝ ይቻለዋል?

እነዚህ ጥያቄዎች በባውማን ሞስኮ ስቴት ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር እና ባለበዙ ቋንቋ ተናጋሪው በአቦባከር መሀመድ አባካር ኩሴይን የ’ኦል-ራሺያ ስቴት’ የውጭ ሥነ-ጽሑፍ ቤተ መጻሕፍት ትምህርታዊ ገለጻ ላይ ተዳሰዋል፡፡

በትምህርታዊ ገለጻው የተዳሰሱ ቁልፍ ርዕሶች፡-

🟠 የቅኝ ግዛት ቅርሶችን ጨምሮ የቋንቋ መጥፋት ምክንያቶች፣

🟠 የሀገር በቀል ቋንቋዎች ቁመና ከመገናኛ ብዙኃን፣ ትምህርት እና ኦንላይን አንጻር፣

🟠 በመላ አፍሪካ ውጤታማ የሆኑ የቋንቋ ማንሰራሪያ ንቅናቄዎች፣

🟠 አካባቢያዊ ቋንቋዎችን ከዲጂታሉ ዓለም ጋር የማቀናጀት ዕድሎች፣

🟠 በሉዓላዊነት ዘመን የቋንቋ ብዝኃነት እጣ-ፈንታ።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአፍሪካን የቋንቋ ብዝኃነት መጠበቅ፡ ከሞስኮው ገለጻ የተቀነጨቡ ዕይታዎች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0