ፑቲን የሩሲያ የድንበር ዘብን ያላከበሩ የአሜሪካ ልዑካንን ፊት እንደነሱ ገለፁ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የሩሲያ የድንበር ዘብን ያላከበሩ የአሜሪካ ልዑካንን ፊት እንደነሱ ገለፁ

አንድ የአሜሪካ ልዑካን ቡድን አባል የሩሲያ የድንበር ዘብን ማዋረዱን ተከትሎ ከልዑኩ ጋር ለመነጋገር አሻፈረኝ ማለታቸውን አዲስ በተለቀቀው ቃለምልልሳቸው ገልፀዋል።

“ሀገሪቱን የሚወክል ሰው ነው፤ እሱን አለማክበር ማለት ሩሲያን አለማክበር ነው” ሲሉ ለሩሲያዊው ጋዜጠኛ ፓቬል ዛሩቢን ነግረውታል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0