ታንዛኒያ ከምርጫ በፊት የድምፅ አሰጣጥ ሕግጋትን ወደ ስዋሂሊ መተርጎም ልትጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታንዛኒያ ከምርጫ በፊት የድምፅ አሰጣጥ ሕግጋትን ወደ ስዋሂሊ መተርጎም ልትጀምር ነው
ታንዛኒያ ከምርጫ በፊት የድምፅ አሰጣጥ ሕግጋትን ወደ ስዋሂሊ መተርጎም ልትጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ ከምርጫ በፊት የድምፅ አሰጣጥ ሕግጋትን ወደ ስዋሂሊ መተርጎም ልትጀምር ነው

የታንዛኒያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ያወጣው መመሪያ በጎርጎሳውያን ጥቅምት 28 ቀን 2025 ከሚካሄደው አጠቃላይ ምርጫ በፊት የሕዝብ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ያለመ ነው፡፡

የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ሃምዛ ጆሐሪ "በተለይም ምርጫውን የሚያስተዳድሩ ሕግጋትን የመተርጎም ጥረታችን መፍጠን እንዳለበት አምናለሁ" ብለዋል። "እነዚህን ሕግጋት በስዋሂሊ እንዲገኙ ማድረግ፣ ሕዝቡ ስለመብትና ግዴታው በምልዓት እንዲገነዘብ ማረጋገጥ ያስችላል፡፡”

መንግሥት የምርጫ ግልጽኝነትን እና ተሳትፎን ለማሳደግ ለቋንቋ ተደራሽነት ቅድሚያ ሰጥቷል ተብሏል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0