በምዕራብ እና በሩሲያ መካከል ያሉ ቅራኔዎች በጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረቱ ናቸው - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበምዕራብ እና በሩሲያ መካከል ያሉ ቅራኔዎች በጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረቱ ናቸው - ፑቲን
በምዕራብ እና በሩሲያ መካከል ያሉ ቅራኔዎች በጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረቱ ናቸው - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

በምዕራብ እና በሩሲያ መካከል ያሉ ቅራኔዎች በጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች ላይ የተመሠረቱ ናቸው - ፑቲን

ከሶቪዬት ሕብረት መፈራረስ በኋላ ምዕራባውያን የራሳቸውን ሕግ ለመጫን የሞስኮን ስትራቴጂያዊ ጥቅም ከቁብ ሳይቆጥሩ ወደ ጎን ጥለዋል ሲሉ ፑቲን ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።

"የምዕራቡ ዓለም ወስኗል፡፡ የሶቪዬት ሕብረት የለችም፤ የሶቪዬት ሕብረትን ኃያል አቅም ከሌላት ሩሲያ ጋር ስለምን ሕጎችን እንከተላለን? አሁን የሩሲያ ፍላጎት ምንም ይሁን ምን እንደፈለግነው እና ራሳችን በፈጠርናቸው ሕግጋት የምንኖርበትን መንገድ እንቀይሳለን" ማለታችውን አብራርተዋል።

ሩሲያ ግን ሉዓላዊነቷን በማስከበር እና የወደፊት እጣ ፈንታዋን የመከላከል አቅሟን በማረጋገጥ ብቻ እንደምትታፈር ተረድታለች ሲሉም አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0