ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ

‘ዙሪያ’ የተሰኘው የቢዝነስ አውቶሜሽን ሶሉሽን በመስተንግዶ፣ በአስመጪና ላኪ፣ በማኑፋክቸሪንግ እና ችርቻሮ ንግድ ዘርፍ የተሠማሩ ድርጅቶችን አገልግሎት አሰጣጥ እና የደንበኞችን የግብይት ተሞክሮ የሚያዘምን ነው ተብሏል።

‘ዙሪያ’ ሶሉሽን፦

🟠 ፈጣን የቢዝነስ ግብይት፣

🟠 ግልጽ አሠራር፣

🟠 ደህንነቱ የተጠበቀ እና

🟠 ከወረቀት ገንዘብ ንክኪ የጸዳ የቢዝነስ ግብይትን እውን ያደርጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም፤ “ሁሉንም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ካርዶች የሚቀበል፣ በገቢዎችና ጉምሩክ ኮሚሽን ዕውቅና የተሰጠው፣ ደረሰኝ ለማግኘት የሚያስችል የቢዝነስ ሶሉሽን ነው” ብሏል፡፡

ሦስቱ ተቋማት በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ከ10 ሽህ ለሚበልጡ ነጋዴዎች ዘመናዊ የዲጂታል ሶሉሽኖችን ለማቅረብ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ፈጣን የቢዝነስ ግብይት ስርዓት ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0