ኪም ጆንግ ኡን በኩርስክ ክልል ላደረጉት ድጋፍ ላቭሮቭ ምሥጋና አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪም ጆንግ ኡን በኩርስክ ክልል ላደረጉት ድጋፍ ላቭሮቭ ምሥጋና አቀረቡ
ኪም ጆንግ ኡን በኩርስክ ክልል ላደረጉት ድጋፍ ላቭሮቭ ምሥጋና አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2025
ሰብስክራይብ

ኪም ጆንግ ኡን በኩርስክ ክልል ላደረጉት ድጋፍ ላቭሮቭ ምሥጋና አቀረቡ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰሜን ኮሪያ የሩሲያ ኩርስክን ክልልን ነጻ በማወጣት ሂደት ላደረገችው ወታደራዊ ድጋፍ በዎንሳን ጉብኝታቸው ወቅት አመስግነዋል።

አሜሪካና እና አጋሮቿ በኮሪያ ባሕረ ሰላጤ እየጨመረ ያለውን ውጥረት ማፋፋማቸውን ሁለቱ ወገኖች ተስማምተዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0