የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ባካሄደው ከፍተኛ ጥቃት የነዳጅ ማከማቻ እና የአሸባሪዎች ምሽጎችን አወደመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ባካሄደው ከፍተኛ ጥቃት የነዳጅ ማከማቻ እና የአሸባሪዎች ምሽጎችን አወደመ
የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ባካሄደው ከፍተኛ ጥቃት የነዳጅ ማከማቻ እና የአሸባሪዎች ምሽጎችን አወደመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.07.2025
ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ባካሄደው ከፍተኛ ጥቃት የነዳጅ ማከማቻ እና የአሸባሪዎች ምሽጎችን አወደመ

የማሊ ኃይሎች በቲምቡክቱ እና በጋኦ አቅራቢያ በሚገኙ የሽብር ቡድኖች መሸሸጊያዎች የጥቃት ዘመቻ አካሂደዋል።

ከበር (ቲምቡክቱ) በስተምስራቅ 42 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ለአሸባሪዎቹ እንቅስቃሴ ስትራቴጂካዊ የነዳጅ ማከማቻ ወድሟል፡፡

በጎሲ አካባቢ አሸባሪዎች እንደ ጦር ሠፍር ወይም መሰባሰቢያ ቦታ የሚጠቀሙባቸው "የመሸጋገሪያ መንደሮች" ተደምስሰዋል፡፡

"አደናው ያለማቋረጥ ቀጥሏል" በማለት አፅንዖት የሰጠው የሀገሪቱ ጦር፤ ደህንነቷ የተጠበቀ ማሊን ለማረጋገጥ ያለውን ቁርጠኝነት አስረግጧል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0