የሩሲያ የማዕድን ኩባንያዎች ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በማዕድን ማውጣት ሊሠማሩ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ የማዕድን ኩባንያዎች ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በማዕድን ማውጣት ሊሠማሩ ነው
የሩሲያ የማዕድን ኩባንያዎች ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በማዕድን ማውጣት ሊሠማሩ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የማዕድን ኩባንያዎች ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በማዕድን ማውጣት ሊሠማሩ ነው

ወርቅ፣ አልማዝ እና ታይታኒየም ማውጣት ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ የሩሲያ ማዕድን ኩባንያዎች ወደ ሳዑዲ ገበያ ለመግባት መዘጋጀታቸውን የሀገሪቱ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ባንዳር ቢን ኢብራሒም ቢን አብዱላህ አል-ኮራዬፍ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0