ኪዬቭ በቤልጎሮድ ስቴዲየም ላይ የፈፀመችው ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረና "በሕሊና እና ታሪክ" የሚዳኝ ነው

ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በቤልጎሮድ ስቴዲየም ላይ የፈፀመችው ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረና "በሕሊና እና ታሪክ" የሚዳኝ ነው

ዩክሬን በቅርቡ በቤልጎሮድ አሬና የስፖርት ማዘውተሪያ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት፤ ኪዬቭ “ከአረመኔነት እስከ ናዚዝም ድረስ ያሉትን ክፉ ድርጊቶችን እያከማቸች መሆኑን ያሳያል” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡

ጥቃቱን ተከትሎ የማዘውተሪያ ስቴዲየም ጣሪያው በእሳት ተያይዟል፡፡ ሆኖም ምንም ጉዳት አልደረሰም፡፡

በክልሉ ገዥ የተለቀቀ ተንቀሳቃሽ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0