#viral | ቻይና በ90 በመቶ ትዕዛዞችን በትክክል የሚያከናውን የሳይቦርግ (ኤሌክትሮኒካዊ መቆጣጠሪያ የተገጠመለት ኅያው) ንብ ይፋ አደረገች

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና በ90 በመቶ ትዕዛዞችን በትክክል የሚያከናውን የሳይቦርግ (ኤሌክትሮኒካዊ መቆጣጠሪያ የተገጠመለት ኅያው) ንብ ይፋ አደረገች

ከንቡ ጀርባ ላይ የተጣበቀው 74 ሚሊግራም መቆጣጠሪያ አንጎሉን ከማይክሮኒድሎች (ጥቃቅን መርፌዎች) ጋር በማገናኘት በኤሌክትሪካዊ ግፊቶች ይቆጣጠራል፡፡

የሳይቦርግ ንብ እስከ 5 ኪሎ ሜትር መብረር ሲችል ለሥለላ እና ለነፍስ አድን ተልዕኮዎች የተነደፈ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0