ላቭሮቭ ከፑቲን ለኪም ጆንግ ኡን የተላከ ምን መልዕክት አደረሱ?

ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ ከፑቲን ለኪም ጆንግ ኡን የተላከ ምን መልዕክት አደረሱ?

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር ባደረጉት ውይይት "ፕሬዝዳንቱ ሞቅ ያለ ሰላምታቸውን ልከውሎታል" ብለዋል፡፡

ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ከኪም ጋር "በቀጥታ የሚኖራቸውን ግኑኝነት እየጠበቁ" ነው ሲሉም አክለዋል።

ላቭሮቭ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ወቅት የተደረሱ ስምምነቶችን በተመለከተ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቁርጠኝነትታቸውን ዳግም ያረጋግጣሉ ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0